tiktok!!
#gizetube #ጊዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube https://www.youtube.com/channel/UCMnHLSonfKhj8jDc9hF4LhQ
#gize facebook https://www.facebook.com/GizeTube-%E1%8C%8D%E1%8B%9C-%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%89%A5-page-112900013789784/
#gize tiktok https://www.tiktok.com/analytics?lang=en&source=app
አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫
እነሆ የኢትዮጵያ የዕንባ መሥዋዕት ወደ ፈጣሪ ጉዞ ጀመረ።
አቤቱ የምሕረት ይደረግልን!
የኢትዮጽያ አምላክ ይፈርዳል ፡፡
ልዑል ግዚአሔር ቤቱን ይጠብቅልን
አቤቱ ድረስልን አባት ሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭😭
የምንለብሰውንም መንግስት ይምረጥልን? ህዝብን ንቆ ስልጣን ላይ መቆየት አይቻልም ! ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው !!!
ጌታ ሆይ ምነው ዝምታው ለምን ጌታ ሆይ ማረን አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅርይበል 🤲🏿☝🏿🙏🏿🤲🏿☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿🙏🏿🙏🏿🤲🏿
ግን እነኚህ ሰውን የሚገሉ የሚደበድቡ ሰዎች እውነት ሰዎች ናቸው እነኚህ የአሪዎስ ታናሸሰ ወንድም መሪያቸው አሪዎስ እነሱ ደሞ ጭራቆች
ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤቱ ድረስልን አባት ሆይ
እጃችሁን ቤተክርስቲያን ላይ የምታነሱ ሰዎች እጃችሁ ይሰበር ቆማጣ ያርጋችሁ
አቤቱ ድረስልን አባት ሆይ!!!
ኧረ እሄ ሠውዬ ምን አይነት ጉድ ነው በማርያም በናትና ባባቶቻችን ግዜ ማቅ ያለበሠች የችግራችን መጠገያ የሆነቹ ቤተክርሥችን በኛ ግዜ ለበሠች አሁንም የምትለብሡትም እኔ ልምረጥላቹ ኧረ ፈጣሪህን ፍራ ያባቶች እባ ይፋረድህ🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭💔💔💔💔💒☝️
እግዚአብሔር አምላካችን እባክህ ዝም አተበል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አዎ በድለናል 😭😭😭😭😭😭😭😭
አመመኝ 😪😪😪😪
አይል የፈጠረን ጌታነው ይሕቺም ቀን ታልፍለች ለተዋሕዶ ማረን ማረን ማረን እኔን ሐጤተኘዋን ሣይሖን እምዬን ተዋሕዶን ጠብቅልን
ወገኖች ብሔርና ቋንቋ በቃን እኛ ዘራችን ከክርስቶስ ነው ካለፈው እንማር ብሔር እያሉ ያጨራረሱን ይበቃል ። ካለፈዉ እንማር አለበለዚያ ብዙ ዋጋ እንከፍላለን
እውነት እነዚህ ሰዎችን ኢትዮጵያውያን ናቸው እኔ እጠራጠራለው የሰይጣን ልጆች
ጌታ ሆይ ታረቀን። የሀገራችንን ነቀርሳ አንተ ንቀልልን።
የግድ ይጀምራል መናፍቅ መንግስት ያናውጠዋል እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አላወቃትም የ አባቶች እንባ ጎርፍ ሆኖ እንደሚያጥለቐልቆው
,💔🇪🇷💔😭💔🇪🇷💔💔🇪🇷💔😭 ልባችን ተጎድታል ከጎን ቤቴክርስትያናችን ነን መልስ አሎው እግዚአብሔር
አልቻልኩም ጌታ ሆይ ፍረድ 😭😭😭😭😭
እኛ ኦሮሞች እንዴት እንሁን 😭😭😭💐እግዚአብሔር ይረደን እምነትን ያረከሳችሁ 😭😭