tiktok!!
የሀበሻ ሴቶችን ቪዲዮ እየቀረፁ ለገበያ ሽያጭ የሚያቀርቡ ቻይናዊያን እና አነጋጋሪው የዮኒ ማኛ ሹመት | seyifu on ebs
▼ FOLLOW ME ▼
Facebook : https://www.facebook.com/ydcompilation
Instagram : https://www.instagram.com/yd_tom/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@ydtom?_d=secCgYIASAHKAESPgo86U0gH6YCvGwZlWpgflhxrNXNNhjczr74eHFRphDJ4nNsqSRrejiSnezJ77n2pgCbm%2FbaDWajcxMRHSlpGgA%3D&_r=1&language=en&sec_uid=MS4wLjABAAAAIicywZlBuhhaOKMdoChZAVUr-pzb3mWg1z2Q2ULVjTWAOLXuwqWAcMur9ZfZ3Xlt&sec_user_id=MS4wLjABAAAAIicywZlBuhhaOKMdoChZAVUr-pzb3mWg1z2Q2ULVjTWAOLXuwqWAcMur9ZfZ3Xlt&share_app_id=1233&share_author_id=6801078449902846982&share_link_id=54c43065-bd44-47db-9059-bd04f3fb3f2e&source=h5_m×tamp=1656269463&u_code=db7l2l14fll61e&ugbiz_name=Account&user_id=6801078449902846982&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&utm_source=copy
#ydtom #seifuonebs #ethiopianmovie
ስትበረግደዉ የህሊና ፀሎት ቢኖረዉ ያበደ መረጃ ነዉ
እረ ትርጉም በቻይንኛ😂😂 ይመችህ bro good job
ሴቶቹ መቼም አይሰሙ :: የኢትዮጵያ ወንዶች ቀጥቅጣቸው : ኢትዮጲያ የሚኖሩትን ቻይናውያንን :: ቀጥቐጡ
ሰው እዴት በል የተባለውን ይላል ቆቆውን ሳያቅ ለነገሩ እዴት አይንቁን ባገራችን ተቀምጠው ጦጦ አረጉን እኮ ወይ ግዜ ያረጋል የውሻ ሚዜ ደሞ ቻይና ይጫወትብን ወይ ያገሬ ልጆች ያሳፍራል።
Weyne Setochu Siyasazinu 😔😔
Ye China Mechawecha Yihonu 🤔🤔🤔😔😔😔 Ay Dihinet 😔😔😔
ምንኛ ነው የጨፈሩት በስማም ተመነቁኮ🤭😂
እንደ ኢትዮጵያ ሴቶች የረከሰ ማንም የለም እኮ 🤔🤔🤔🤔
ይቅርታ አድርግልኝና ወንድ ሆነው ሴት መስለው ለብሶ ተኳኩሎ መሰራት እንዳልከው እንደ ካራክተር አልወስደውም ካራክተር ተብሎ ትውልድን ማበላሸት ስለሆነ ከቻልክ እንደዚህ አይነት ቪዲዎችን ማውገዝ ካልቻልክ አንተ ላይ ባትለቃቸው ደስ ይለኛል እንደኔ
ፓስተሩ ተመችቶኛል 👌👌🤣🤣🤣🤣
የኔ ውድ መጣህልኝ በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቻይናዎቹ ሲሽጧቸው ዝም ብለው ከተሸጡ እነዚህ ሳያውቁ አገር ይሸጣሉ። ፍርሃት ይሉኝታ የበታችነት መገለጫ ነዉ፡
ይህ ጄኔሬሽን ድንዙዝ ይበዛዋል ። ስትሸጥ ካላወክ ሌላ ምን ልታውቅ ትችላለህ? አገሪቷን የያዛት ዳፍንት በተዓምር እንጂ በሌላ ለቆ የሚሄድ አይመስልም ። ” አገር ተረካቢ ትውልድ እየተሽጥሽ ነው አረ ኡኡኡ……እሪ!!!
Echie seyetane neche 666 ena Gaye lisibiane letasefafa yetensu nachewe le lochume aluuu tutane belketa echie seyetane nachewe orthodoxene atewekeleme eja orthodoxche zefene enakume zefene hateyate newe sete gude eyesemane newe heryone eyasewesede yabelashalu koshasha echinè matefate newe yatefachewe
ሰዉየዉ ተመችቶኛል የ ትግርኞ ከበሮ እና ሰለ ሴቶች 15:05 🤣😅 😂😅😂 Thanks Bro 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
street talent ….🙄🙄🙄👏👏👏
betmelshe edel alshe tmlshi batimelshe gin zemenshen bemulu yetilku mechawcha new mitihogiwu awrewu yibelashal astwiye astwiye zemenu alkale leyetigawu zemen bilshe new nbesishe mitshchewu kiristos eko lanche new meskel laye yettltlwu setiyo begize temelshe setan mchershawu wurdeti ena moti newu ega answdem bertolnale kirstos lanche gin weyewu
ምን ማለት ነው ሳያቁ ማለት ❓ ሴቶቹ ያቃሉ ወደ ውጪ ለመውጣት ጥቅም ፍለጋ ነው ፍቶ አነሳሳቸው ያስታውቃል “ለምን ይዋሻል አሉ እማማ አስካሉ”
ይህንን ጉዳይ ማስቆም አለብን የሃገራችንን ኢሜጅ ነው የሚያጠፋው ከዚህ በፊት አንድ የናይጀሪያ ዩትዩበር በናጀሪ ህፃናት ልጆችች ቻይናዊው ቲክቶክ ቪድዮ እየሰራ ሲተረጎም እኞ ደደቦችነን ድሃዎች ነን የምንበላው ምግብ የለንም በሉ እያለ ገንዘብ ሲሰራባቸው በህግ ቁጥጥር ስር ውሏል
Masere new!!!
ምንድንው የምታወራው አያውቁም የኢትዬ ሴቶች እንኮን እቺንና ሌላም ያቃሉ እንደውም ከቻይና በልጠዋል ደሞ የኢትዬ ሴቶች ቻይና ቻይና አትበል
ወይ ጉድ የኢትዬ ሴቶች ደሞ ከውጭ በላይ ስለጠንን ብለው የማያርጉት አለ አላወቁም ምድር ማጅራት መቺ ሁሉ ጭራሽ ቻይናዎቹን ያበላሹት የኢትዬ ሴቶች ናቸው